Anonymous
#personal#business
ማንኛውም አይነት ሥራ ጠንክረህ ከሰራ መለውጥ ትችላለህ ይላሉ ብዙ ሰወች እኔ አሁን ላገኘው ምችለው ሥራ የቀን ሥራ ቡልኬት መሸከም ስሚንቶ ማቡካት በቃ ሸክም ነክ ነገሮቺን ነው እና every day እነዝህን ስራውች ሰርቼ እንዴት ነው ምቀየረው ማንኛውም ሥራ ሲባል እኮ ምታማርጠው ሥራ ሲኖር ነዋ አስባችሁታል degree ይዥ በ ሸክም እቀየራልሁ ብሎ ማሰብ አይከብድም
Jun 14, 202610 engagements