#family
እናታችሁ ሌላ ላገባችው እና ለወለደቻቸው ልጆች በጣም በከፍተኛ መልኩ ብታዳላ ምን ይሠማችኋል? በብዙ ነገር......e.g በምግብ በልብስ moral bemesiber, enam lene tinish neger sitareg yibezabatal lenesu sihon demo bizuw rasu yitenishibatal?so why?
Jun 14, 202620 engagements
እናታችሁ ሌላ ላገባችው እና ለወለደቻቸው ልጆች በጣም በከፍተኛ መልኩ ብታዳላ ምን ይሠማችኋል? በብዙ ነገር......e.g በምግብ በልብስ moral bemesiber, enam lene tinish neger sitareg yibezabatal lenesu sihon demo bizuw rasu yitenishibatal?so why?
Jun 14, 2026ራስሽን ለመቻል ተፍ ተፍ በይ
Jun 14, 2026ከባድ ነው እኅቴ ። በቀደም ግን የገዛ ልጇን ከባሏ ( ከልጅቷ እንጀራ አባት ጋር ) በመኾን የገደለቻትን ሴትና የፍርድ ሂደት ካደመጥኩ በኋላ የአንቺ የተሻለ ይመስለኛል ( የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸዋል ) ያው እኛ ሃገር ይወራል እንጂ አይተገበርም ። እኛ ግን ክፉ ሆነናል በእውነት 😒 ስንት ዓመትሽ ነው ?
Jun 14, 2026Probably she hates your dad, that why she's doing this
Jun 14, 2026አዎ ትክክል
Jun 14, 2026