899898436.5
#religion#philosophy#society
እኔ ምለው ቅዱስ መላእክት ወንዶች ብቻ ናቸው ወይስ ሴቶችም አሉ?
Jun 14, 20264 engagements
እኔ ምለው ቅዱስ መላእክት ወንዶች ብቻ ናቸው ወይስ ሴቶችም አሉ?
Jun 14, 2026ለሥራቸው ጥንካሬና ለሥልጣናቸው ግርማ ምሳሌ እንዲሆን በወንድ አንቀጽ ይጠራሉ እንጂ መላእክት ጾታ የላቸውም።
Jun 14, 2026Gn alu really
Jun 28, 2026ኧረ ፆታ የላቸውም። ሴትም ወንድም አይደሉም።
Jun 14, 2026melaekt tsota yelachewm wendm
Jun 14, 2026