343694676.5
#other
ከአዲስ አበባ ድሬ ዳዋ በባቡር እንዴት ነው ምሄደው ምን ምን ቀን ነው ሚኖረው ? ስንት ሰአት ነው ሚነሳው ? ስንት ብር ነው ? ኬት ነው ሚነሳውስ ?
Jun 13, 20262 engagements
ከአዲስ አበባ ድሬ ዳዋ በባቡር እንዴት ነው ምሄደው ምን ምን ቀን ነው ሚኖረው ? ስንት ሰአት ነው ሚነሳው ? ስንት ብር ነው ? ኬት ነው ሚነሳውስ ?
Jun 13, 2026እ.አ.አ በ Odd ቀናት ከ አ.አ ወድ ድሬ ሲሆን ሚሄደው በ Even ቀናት ደሞ ከ ድሬ ወደ አ.አ ይመለሳል፣ ሚነሳበት ሰዓት ማታ 3፡00 ከለብ ነው ሚነሰው
Jun 14, 2026እግዝአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏
Jun 14, 2026