CleverMoose1922.5
#personal#education
ሰላም እንዴት ናችሁ በጋዜጠኝነት ነው የተመረቅኩት አዲስ አበባ ነው የምኖረው የመሥራት ጥሩ አቅም እንዳለኝ አውቃለሁ ነገር ግን ስራ ማግኘት አልቻልኩም ምን ባደርግ ይሻላል? እንደ እህት ምከሩኝ🙏
Jun 13, 20264 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ በጋዜጠኝነት ነው የተመረቅኩት አዲስ አበባ ነው የምኖረው የመሥራት ጥሩ አቅም እንዳለኝ አውቃለሁ ነገር ግን ስራ ማግኘት አልቻልኩም ምን ባደርግ ይሻላል? እንደ እህት ምከሩኝ🙏
Jun 13, 2026Prayy this thing is spritual
Jun 13, 2026TikTok and YouTube jemr
Jun 13, 2026Social media lay berasik mokr tru aikm kalek yisakalkal
Jun 13, 2026Tik tok ላይ ጀምሪ አቅምሽን በዛ ማሳየት ትችያለሽ
Jun 13, 2026