በገብርኤል እኔ ደከመኝ መኖር የእውነት ነው የምላችሁ እንዳንዴ መተንፈስ ሁሉ ያቅተኛል በየቀኑ አንድአይነት የህይወት አዙሪት መድገም ይሰለቻል ቤተሰብ እኔን አለመረዳት ሊሰሙኝ አለመፈለጋቸው እነሱ ጋ ስለምኖር ብቻ ደልቶኝ የምኖር አርገው የሚያዩትን እና ስላሳደሩ ብቻ የሚናገሩኝ እላፊ ንግግር ሰርቼ የማገኘው ክፍያ የት እንደሚተን አለማወቅ ጭንቅላቴን ሊያስተኝ ነው በዛ ላይ ምንም የሚታየኝ ነገ የለም ከስራ ውጪ ሁሉም ነገር ስላስጠላኝ ምንም ነገር ከማድረግ መተኛትን እመርጣለሁ ወዴት እየሄድኩ እንደሆነ አላውቅም አንዳንዴ ድንገት የሚመጡልኝ የሞት መንገዶች ያስደነግጡኛል
Jun 13, 2026you say be gebriel so i think you are orthodox so betekrstian hiji selyi bka klbesh if u are church person or not it doesnt matter bka hule hiji eza yalew selam kmer birr endibrekt demo asrat bekurat aweci like 10% ye demozeshn ena plan adergi ytganene sayon hiywetsh lay maderg mflgiewn nger mnamn so yanen lmgzat or lmaderg concentrate tadergiyalesh btly trust me prey betam eyalksh then u will get the solution i know your feeling ma gurl just relax mcem atetgi zmblesh btely wetst khonesh
Jun 13, 2026