Babi743fh45.5
#personal
በዩቲዩብ ከፍተኛ ገንዘብ የሚሰሩ ሰዎች ንብረት መግዛት ( luxury properties like cars luxury house massive lands or investments) ቢፈልጉ መንግስት የንግድ ፍቃድ ይጠይቃቸዋል ወይ? ምክንያቱም ከፍተኛ ገንዘብ ማንቀሳቀስ money laundering system.trigger ሊያደርግ የችላል ገንዘቡን በዩቲዩብ ሲሰሩ ንግድ ካልነበራቸው እና ምንም አይነት ቀረጥ ያልከፈሉበት ከሆነስ ገንዘቡ ይወረሳል ወይ? እና ደግሞ ለጀማሪ ዩቲዩበር ያ እንዳይገጥመው የትኛውን ንግድ ፍቃድ ማውጣት አለበት? የህግ ባለሙያዎች please መልሱልኝ
Jun 13, 20261 engagements