መጽሐፍ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ይለናል እኔ ግን ሳስበው ሲጀመር የዚች ልባም ሴት ምርጫዋ እኔ ነኝ ! እሱን እንተወውና ስለዚኽ ሥዕል ምን ታስባላችኹ ? ስለምን የሚገልጽ ነው ?
Jun 12, 2026ሴክሹዋል ቢኾን ይኼነ መላሹ ብዙ ነው 😕 በግዙፉ ረቂቁን እንመልከት።
Jun 12, 2026መጽሐፍ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ይለናል እኔ ግን ሳስበው ሲጀመር የዚች ልባም ሴት ምርጫዋ እኔ ነኝ ! እሱን እንተወውና ስለዚኽ ሥዕል ምን ታስባላችኹ ? ስለምን የሚገልጽ ነው ?
Jun 12, 2026ሴክሹዋል ቢኾን ይኼነ መላሹ ብዙ ነው 😕 በግዙፉ ረቂቁን እንመልከት።
Jun 12, 2026Betam attention seeker lihun alk
Jun 12, 2026ምናልባት አፅናፈ ሰማይ እና ምድራችንን ሴቷን ምድራችንን ትወክላለች ብዬ አስባለሁ
Jun 13, 2026አዎ ግን በደንብ በጥልቀት ውስጡን መርምረው ለምን ወንዱ ሰማይን ሴቷስ ለምን ምድርን ቁርኝነቱስ የምን ምናምን እያልክ አሰላስለው
Jun 13, 2026Setan yeyazat set 😁
Jun 13, 2026You act completely arrogant and then expect us to just drop it? I'll answer ur question tho🙄the picture literally shows a tattooed woman being embraced by the universe in the form of a man. I'm not looking for any deeper meaning other than this.
Jun 13, 2026ቆንጆ ግን ልባም ያልሆነች ሴት እና በወንድ የተመሰለ ሰይጣን .... ያው ሰው ከፈጣሪ ትዕዛዝ ሲወጣ ጥሩ የሚመስሉ ነገር ግን የሚያጠፉን ነገሮችን ነው ወደ ራሳችን የምንጠራው ስለዚህ ይሄ ስዕል ሴቷ በዓለም ውስጥ ያሉት attractive ነገሮች ነገር ግን ለሰይጣን አሳልፈው የሚሰጡን ያው ያኛው ደግሞ መጨረሻችን
Sep 22, 2026የሚጣፍጥ ፎቶ ነው 😛😛🤣🤣
Jun 13, 2026😂
Jun 13, 2026Eneja min agebang
Jun 12, 2026👀
Jun 12, 2026