Anonymous
#personal#philosophy
የተማረ እና የበላ ወድቆ አይወድቅም ነው እንዴ ተረቱ? Why? እኔ ተምሬም በልቸም የወደኩት የድሮ ሰው ታድሎ በዚህ ኑሮ ውድነት በ እነሱ ተረት እኮ ተሰቃየን እንደዚህ ብለው ባይተርቱ እኮ ት/ት ሳልማር ሃብታም እሆን ነበር አይመስላችሁም?
Jun 12, 20262 engagements
የተማረ እና የበላ ወድቆ አይወድቅም ነው እንዴ ተረቱ? Why? እኔ ተምሬም በልቸም የወደኩት የድሮ ሰው ታድሎ በዚህ ኑሮ ውድነት በ እነሱ ተረት እኮ ተሰቃየን እንደዚህ ብለው ባይተርቱ እኮ ት/ት ሳልማር ሃብታም እሆን ነበር አይመስላችሁም?
Jun 12, 2026What makes you think u will become rich if u didn't attend school?
Jun 12, 2026እንዳልተማርክ ቁጠረው እና ሀብታም ሆነህ አሳየን
Jun 12, 2026