Guys የሀገር ፍቅር ሲባል society የተቀበለዉ concept ነዉ ግን ምን ያክል ትክክል ነዉ? እኔ ሰዉ ሀገሩን ሳይሆን በአለም ዙሪያ ያለዉን የሰዉ ዘር ነዉ መዉደድ ያለበት ብየ ነዉ የማምነዉ። ሀገር ብለን ምንጠራዉ በስምምነት ያወጣነዉ ስም እና ካርታ እንጅ ሁሉም የሰዉ ዘር አንድ ቤተሰብ ነዉ ብየ አምናለሁ....ሀሳባቹን ስጡ
Jun 12, 2026Esu sebawinet sewnet new enji ye hager fkr adelem
Jun 12, 2026