Guys ሁሉ ባይባልም በብዛት ጥሩ ኑሮ የሚኖሩት ያልተማሩ ሰወች ናቸዉ ነጋዴ ሹፌር ወዘተ...የተማሩት ግን እንኳን ጥሩ መኖር ቀርቶ መሰረታዊ ፍላጎት ለሟሟላት ሲቸገሩ ታያለህ....በጣም ይገርማል እንዲ ከሆነ ለምን ሰዉ ይማራል ቆይ? እንደዚህ ከሆነ እኮ እስከ ስድስት መማር ይበቃል.....i know መማርን የመሰለ የለም ግን እንዲ ለድህነት የሚዳርግ ከሆነ በአፍንጫየ ይዉጣ። ወይም ሰዉ ከተማረ በሙያዉ ትልቅ ደረጃ መድረስ ወይም የራሱን ስራ ፈጥሮ መንቀሳቀስ አለበት ተምሮ መካከለኛ ተቀጣሪ መሆን ግን በጣም አክሳሪ ነዉ በጣም
Jun 12, 2026My mom literally begged me uuni endgeba, keza I wasted my years just not to make her sad mewesen neberebgn gn xdmi mayet yalebhn neger mayet alebh in life...plan how you can get out of this trap we're in
Jun 12, 2026