ጥርስ እጥበት እስከ 3000 ብር ላገኝ የምችልበትን ቦታ ጠቁሙኝ
Yet nw yalekew
4 ኪሎ ብራንና ሰላም ፊት ለፊት ድንቅ ስራ ኮምፕሌክስ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ D.r Mitiku የጥርስ ህክምና ክሊኒክ 1000 birr nw 200 yecard 800 ye etbet