አይ ኢትዮጵያዊያን 😂😂 ሰሞኑን በአርሲ ጉዳይ ሚዲያው ኹሉ ሲጯጯኽ ነበረ ፤ እኔ እንኳ ዐቢይ አሕመድ ከመጣ ጀመሮ ቀድሜ ስለጮኽኩ አመላችንንም በደንብ ስለማውቅውና ከእንግዲኽ መጯጯኹ እርባና ቢስ በመኾኑ ሙያ በልብ በሚል አርመምኩ ! አጀንዳ አትጪ ያላት ሃገር ዛሬ ወሬ ለመለቃቀም ፌስቡክ ስገባ ሕዝቤ አዶናይ በ12ሺ ዶላር ስላጠፋው ቦርጭ ይተነትንልሃል አባቴ 😂😂 በዚኽ ላይ ነበረ እንደኔ ተለወጡ እያለ ሲሰክሰን የነበረው እያሉ ግማሹ ደግፎት ግማሹ ነቅፎት ይጠዛጠዙልሃል 😂😂 ባለፈው ደቡብ አፍሪካ ላይ ከሃገራችን ይውጡልን እያሉ ኢትዮጵያዊያንን ሲገድሉ ኡ ኡ ኡ ያሉት እዚኽ ከክልላችን ውጡልን እያሉ የሚገድሉት እኮ ናቸው 😂😂 አዪዪዪዪ እመብርሃን ! ለማንኛውም የእኔ ጥያቄ " አልበዛም ወይ ድንዛዜው " ምናምን የሚል የኾነ ዘፈን ነበረ አይደለ ግጥሙን ላኩልኝ ለማለት ነው. . . .ሕይወታችን አርቴፊሻል ምናምኑ አርቴፊሻል የሚለውን ማለት ነው
Jun 12, 2026How much time did it take you to write this
Jun 12, 2026