#personal#education#business
# for everyone እንዴት ነው ሃብታም መሆን ሚቻለው specially አሁን ለይ ያን ስል ከ ዜሮ ተነስቶ Capital ስይኖርክ አንጂ ሌላዉን አቃለው አና ሰዎች ማለት ተቀጥሮ ሚሰራ ወዶ ለምመስላቹ መልስ ስጡኝ 🙏🙏
Jun 12, 20264 engagements
# for everyone እንዴት ነው ሃብታም መሆን ሚቻለው specially አሁን ለይ ያን ስል ከ ዜሮ ተነስቶ Capital ስይኖርክ አንጂ ሌላዉን አቃለው አና ሰዎች ማለት ተቀጥሮ ሚሰራ ወዶ ለምመስላቹ መልስ ስጡኝ 🙏🙏
Jun 12, 2026bro እኔን ሃብታም ያረገኝ አንድ ነገር ልጠቁምህ ፎሬክስ ትሬዲንግ ይባላል ቢዝነሱ ያው አብዛኛ ሰው እንደ ቁማር ነው የሚያየው ብዙ ሰው ስካም ይመስለዋል ምናምን ሪስክ አለው ስኪል ላይ እና እውቀት ላይ ትኩረት ካረክ የማትለወጥበት ምንም ምክንያት የለም በጣም በትንሽ ብር መጀመር ትችላለህ በ 20 ዶላር ምናምን ሁላ ግን ያው መበላት ሚባል ነገር አለ እኔ 4 አመት ሊሞላኝ ትንሽ ወራት ነው የቀሩኝ በ 7 የተለያየ አካውንት ነው ትሬድ ማረገው ላታምነኝ ትችላለህ ግን አሁን ላይ 500 k እስከ 600 k dollar ነው በወር የምሰራው 😁በጣም ትልቅ ገንዘብ ነው የማንቀሳቅሰው እና ጀምረው ከፈለክ ግን ተጠንቀቅ ኮርስ እንሽጥልህ ክፈል እና እናስተምርህ ከሚሉ ሰዎች ራቅ በነፃ ዩቱብ እና ቲክ ቶክ ላይ ተማር
Jun 12, 2026Brother I'm Trader please inbox me @MHNSz
Jun 12, 2026ከዜሮ ተነስቶ mibal neger yelem.
Jun 12, 2026እኔም መሆን እፈልጋለሁ ግን እንዴት ከ ዜሮ ጀመርህ ከባድ famliy የሆነ ነገር ካልበጠሰ የማይሆን ነው ከ ዜሮ
Jun 12, 2026