Drhu36.5
#health
ሰላም ቤተሰብ ማዘር የጆሮዋ ታምቡር ተበጥሶ የ Tympanoplasty ቀዶ ጥገነ ያስፈልጋታል ተብሎ ወደ ጥቁር አምበሳ ሆስፒታል ሪፈር ልከውናል እና የኔ ጥያቄ ከዚህ በፊት ይሄን ቀዶ ጥገነ የተሰራ ሰው ካለ መረጃ ፈልጌ ነበር እናም እስከ ስንት ብር ያስፈልጋል ለህክምናው? እባካችሁ ተባበሩኝ
Jun 12, 20260 engagements

Jun 12, 2026