Dybalaaa0.5
#education
ዛሬን ጨምሮ 10 ቀን ነው የቀረኝ ለፋይናል ግን አንዱንም ማጥናት አልጀመርኩም😭 እስኪ የምታቁትን ጥበብ ለግሱኝ በዚች ጊዜ አጥንቶ የመጨረስ ጥበብ🙏🏾 ቁምነገር ነው እውነት
Jun 12, 20267 engagements
ዛሬን ጨምሮ 10 ቀን ነው የቀረኝ ለፋይናል ግን አንዱንም ማጥናት አልጀመርኩም😭 እስኪ የምታቁትን ጥበብ ለግሱኝ በዚች ጊዜ አጥንቶ የመጨረስ ጥበብ🙏🏾 ቁምነገር ነው እውነት
Jun 12, 2026Yematgemet sew hun hulunm fetena defneh tarik sra😃
Jun 12, 2026dude 😂😂
Jun 12, 2026Bro 10 days is more than enough 😭
Jun 13, 2026ቀኑን መከፋፈል ዋና ዋና ነጥቦችን ማንበብ ጭንቀትን ማቆም ፈታ እያሉ የተማሩትን ማስታወስ ፈተናዎችን መስራት 10 ቀን በጣም ብዙ ነው እኔ ባገኘው ለሶስት ፈተና አነብበታለሁ ብዙ ነው ሰአትህን ባግባቡ ተጠቀም እንቅልፍ አታብዛ በተለይ ሌሊት (ወደ ንጋት ላይ) አንብብ አንዴ በደንብ ገብቶህ ያነበብከውን አትመላለስበት
Jun 12, 2026Technology yetwseraw እንድንጠቀምበት እኮ ነው AI ዋናው አላማ የሰው ልጆችን ልፋት ለመቀነስ ነው ስግጥ ብለህ chat gpt,Gemini እና ሌሎች የAI TOOLS ተጠቅመህ ስራ! መብትህ ነው እንኳን አንተ መንግስትም አስፈላጊነቱን አይቶ የAI ተቋም ከፍቷል!
Jun 12, 2026Gbi neh?
Jun 12, 2026snt subject new
Jun 12, 2026