Hi Guys....🇪🇹 ዉስጥ ከተሞች በአግባቡ አይመሰረቱም። የመኖሪያ እና የንግድ ሰፈሮች ተለያይተዉ አይሰሩም። የድምፅ ብክለት ህጎች አይተገበሩም። Green area ላይ አይሰራም የዉስጥ ለዉስጥ መንገዶች ዛፍ እና የሳር ቦታ የሌላቸዉ ከዳር እስከ ዳር Cobble stone መንገድ ናቸዉ። ከተሞች መሀል በቂ የስፖርት ማዘዉተርያ, መናፈሻ, የህዝብ ቤተ መፅሀፍት, የሳይንስና አርት ማዕከላት የሉም። ደግሞ ከአሁን ጀምሮ ይሰሩ ቢባል ከተማዉ አንዴ ስለተሰራ ቦታ የለም። እና ወጣቱ በየድራፍት ቤቱ ቁማር እና ጫት ግማሹ ከቤቱ ታፍኖ ቤት ነዉ የሚዉለዉ። ብዙ Urban planning የተማሩ ባለሙያወች ካሉ ለምን ሁሉን ነገር የያዘ የተደራጀ ከተማ አይሰራም ግን? ቢያንስ የኛ ልጆች Well planned የሆነ ከተማ ዉስጥ መኖር አለባቸዉ....እስኪ ሀሳብ ስጡበት
Feb 27, 2025You might be talking about Addis. But lets be honest and scientific here. Is Addis Ababa basically a Planned City? The answer is No. The City was founded as a royal residence of the emperor which later transformed into the largest city in the country. At the time, the settlement was just built out of poor structured house and unplanned, and the city grew in a century long phase little by little. እንዲህ የተሰራን ከተማ በአዲስ ካርታ ልሥራ ማለት ከባድ እና ደኃውን የሚያስቀይም ሥርዓት መዘርጋት ነው፡፡ What we should rather do at this time is exploring other minor town in the country to elevate them to city/metropolitan status. This is the way
Feb 28, 2025