Girlfriend አለችኝ እና ድንገት ባህሪዋ መቀያየር ጀመረ። text ልኬላት በጣም ቆይት carelessly ትመልሳለች። ይህን ታገስኳት ነገር ግን አንድ ቀን ስለ serious ጉዳይ እያወራን ለጠየኳት ጥያቄ መልስ ሳሰጥ "የኔ ውድ በጣም sorry, ደህና እደር" ብላ ተኛች😳😳 እና በጣም ተናደድኩ። ትላንት ከስራ ስትወጣ አብረን እራት እንብላ ብዬ አሪፍ restaurant ቀጠርኳት እሺ አለች። እኔ አረፍዳለው አንቺ ደርሰሽ ጠብቂኝ አልኳት። ከዛ ወደ 1:30 አካባቢ "am there" ብላ text አረገች። እኔም "የኔ ውድ በጣም sorry, ደህና እደሪ" ብዬ መለስኩላት። ያደረኩት ነገር ትንሽ ደበረኝ ቦታው ደግሞ ከቤቷ ትንሽ ይርቃል። ግን የማን ጥፋት ነው??
Feb 27, 2025So childish and immature
Feb 27, 2025