Anonymous
#personal
እንዴ ቆይ ከሴቶች ምን አይነት ምልክት ነው መጠበቅ ያለብኝ ማለት የፍቅር ጥያቄ ለማቅረብ ከሷ ምን አይነት ምልክት ነው መጠበቅ ያለብኝ
Jun 12, 20262 engagements
እንዴ ቆይ ከሴቶች ምን አይነት ምልክት ነው መጠበቅ ያለብኝ ማለት የፍቅር ጥያቄ ለማቅረብ ከሷ ምን አይነት ምልክት ነው መጠበቅ ያለብኝ
Jun 12, 2026ዐይኖቿ ይስለመለማሉ ፤ እንጥሏ ይርገበገባል ፤ እጇ ላይ ጸጉር ካለ ይቆማል ፤ አንተ ፊት ምግብ ጥርግ አድርጋ በልታ ጣቷን ትልሳለች ፤ እነዚኽ ዋነኞቹ ናቸው
Jun 12, 2026የፍቅር ጥያቄ መጠየቅ አለቀረም እንዴ?? Just 2 ቀን Date ይዘሀት ዉጣ በ ሶስተኛው kiss her. አለቀ! ሁኔታዋን አይተህ በሁለተኛውም ማረግ ትችላለህ
Jun 12, 2026