እዚህ ቻናል ላይ የታዘብኩን ትንሽ ለማለት ነበር ቆይ መቼስ የ40 አመት ሰው በጭራሽ የለም ከ16-30 ባለው ውስጥ ነው ስው ሊኖር ሚቸለው እና የ17/18 አመት እድሜ ያላቸው ስለ relation ship ጥያቄ ሲጠይቁ ለምንድነው ህፃን አይደለክ አይደለሽ ምትሉት እናንተ በነሱ እድሜ ምንም ስሜት እንዳለተሰማቹ ትጮታላቹ ወይስ ከተማ ምናምን ሳታውቁ ተነጥላቹ ነው ያደጋቹት??? አማካሪ ብለው እስከመጡ ድረስ በስርዓት አማክሩ ወይ ዝምበሉ። am 19 btw
Feb 27, 2025Le ekuyochih መቆርቆርህ new?
Feb 27, 2025