ምን መሰላቹ ቤታችን ፈርሶ ነበር እና መሬት ነው የተሰጠን እና ካርታው እነ ነው እኔ 2 ወንድሞቼ እና እናቴ እናቴ 50% እና ወንድሞቼ እና እኔ 16% ለያንዳንዳችን አለን እና አንዱ ወንድሜ በ አባት ብቻ ነው እና ብዙም አደለንም እና ግምቱን ሰጥተን እሱን የምናሶጣበት መንገድ አለ ምክንያቱም ቤቱን ስንሰራ ጠብቆ ይሸጥ ሊል ይችላል ከመስራታችን በፊት ለመጨረስ ነበር የሱ 16% ብቻ ነው
Feb 27, 2025ክርስትያን ከሆንክ/ናችሁ ለፈጣሪ ስትሉ ውስጣችሁ(በልባችሁ) የገባውን ሰይጣን አስወጡት .. ምናልባትም የጨነቃችሁ ወንድማችሁ በፈጣሪ እርዳታ እንደውም አጋዥ እና የተሻለ ለእናንተ ሚያደርግ ይሆናል:: ባይሆን ራሱ ምድራዊውን ነገር ላይ መጨነቅ ትታችሁ ለሰማዩ ቤታችሁ ተጨነቁ::
Feb 27, 2025