Hey guys እኔ ምለው አንዲት ሴት ለፍቅር ጠይቀህ ማለት አልፈልግም ብትልህ ያለው ስሜት እንዴት ነው ለ ቅዳሜ ቀጠሮ አለኝ እና አይሆንም ከተባልኩ ያለውን ስሜት የደረሰበት ካለ ማወቅ ፈልጌ ነው
Jun 11, 2026መልሱን እያወክማ እንዳጠይቅ ግን ስታወራህ የሆነ ደስ የሚል ምልክት ከሰጠችህ ጠይቅ ግን ጠርዝ የሆነ ፆታ ነው ምልክት ሰተውህም ይቀያየሩብሀል ግን ምናባቱ ጠይቃት አይ ካለችም እግር ትብላ በሞላ ሴት አታስብ
Jun 11, 2026