Anonymous
#religion
ቄዴር ምን ማለት ነው?
Jun 11, 20261 engagements
ቄዴር ምን ማለት ነው?
Jun 11, 2026በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጥምቀት አንዲት ናት ግን ሰው ነን እና እንበድላለን እናም በሀጥያት ስንወድቅ መመለሻ ከሀጥያት መንፃት እምንችለው በቄዴር ነው ቄዴር እሚያስፈልጋቸው ነገሮች በትንሹ :- ግብረ ስዶም :- ሀይማኖት ቀይሮ ከሆነ ሲመለስ :- ሴት ልጅ ካስወረደች : :- ዝሙት, ፣ እና ባልተፈቀደ ግንኙነት ማድረግ :- ግለ ወሲብ :-
Jun 13, 2026