Anonymous
#business
ሠላም ጓዶች በ አካባቢዬ ለ ኮንስትራክሽን ግብአት ሚሆኑ ማቴሪያሎች አሉ እንደ ጠጠር ድንጋይ ምናምን ግን ለ መሸጥ ደረሰኝ አለህ ወይ ተባልኩ ከ ወዴት ላግኝ ጎበዠ
Jun 11, 20262 engagements
ሠላም ጓዶች በ አካባቢዬ ለ ኮንስትራክሽን ግብአት ሚሆኑ ማቴሪያሎች አሉ እንደ ጠጠር ድንጋይ ምናምን ግን ለ መሸጥ ደረሰኝ አለህ ወይ ተባልኩ ከ ወዴት ላግኝ ጎበዠ
Jun 11, 2026contact me at @wdua19
Jun 12, 2026Yet Akababi knew ? Mn aynet dengay new yalew?
Jun 12, 2026