Heloo157
#politics
Guys ይሄ መንግስት ግን ሀገሪቱን በጣም መጥፎ መንገድ እየወሰዳት ነዉ ያለዉ እስካሁን የብሄር ፀብ መኹ የነበረዉ አሁን ደሞ ህዝብን በሀይማኖት ሊያጋጭ እየተንደረደረ ነዉ። አርሲ ላይ በተደጋጋሚ ሰወች በሀይማኖታቸዉ መሰረት ሲገደሉ ዝም ብሎ ማየት የተግባሩ ተባባሪ እንደሆነ ያሳያል። አይናችን እያየ እኮ መጥፎ ግጭት ሊጀመር ነዉ ምን ብናደርግ ይሻላል ግን?
Jun 11, 202614 engagements