ሰላም እስቲ አንድ ነገር አማክሩኝ አሁን የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ እምደማልፍ እርግጠኛ ነኝ ግን ከዛ በኋላ የሚሆነውን ነገር አሳሰበኝ ቤተሰብ uv እንዳልገባ ይፈልጋሉ እና አዚው ቴክኒክ or private college እንድማር ይፈልጋሉ እኔም ye uv life ማየት እፈልጋለሁ ግን ከዛ በኋላ ተመርቄ ስራ ማላገኝ ከሆነስ ብዬም እፈራለሁ እና እዚው እየተማርኩ በጎን skill ማዳበር እፈልጋለሁ አስተማሪ ደሞ ሳማክር ግዴታ uv መግባት አለብህ አለኝ እና የናንተ ምክር መስማት ፈልጌ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ በተለይ ከእኔ በላይ ያላችሁት? አመሰግናለሁ
9 votes