የባህሪ ለውጥ እፈልጋለሁ ሲበዛ በጣም ዝምተኛ ብቸኝነት አበዛለሁ ሰዎቹ ኩራት ይመስላቸዋል ግን እኔ ከሰው መሀል ስሆን የማወራው ስለሚጠፋኝ በጣም ነው የሚጨንቀኝ እና እንዴት ነው ወሬኛና ተግባቢ ልሆን የምችለው? የሆነ መጽሀፍ ወይ ደሞ የሚያሰለጥነኝ ሰው ዩቱብ ላይ ቪድዮ ምናምን ካለ ጠቁሙኝ ማህበራዊ ህይወቴ ላይ በጣም እየጎዳኝ ነው። እና ተግባቢ ተጫዋች ወሬኛ የምሆንበትን መንገድ ንገሩኝማ __________ በነገራችሁ ላይ በቴሌግራም ብቻ ለብዙዎች የሳቅ ምክንያት የሆንኩ ተግባቢና ተጫዋች አፈቅቤ የሚሉኝ ሰው ነኝ በreal life ግን ዜሮ ነኝ
Jun 11, 2026Lesew bleh/blesh kehone ymr endatkeyr enem endezi negn btw betam arif yemibal tsebay new ene betam new yemwedew bahriyen sewoch anten mifelguh khone kene bahrih likebeluh ygebal enji bahrihn endtkeyr ayaregum so beziw betketl yeteshale nw
Jun 11, 2026