ሰላም ሰዎች 21 አመቴ ነው ሴት ነኝ የ ሁለተኛ አመት ተማሪ ነኝ የምማረውን ትምህርት መቀጠል የምችልበት ሁኔታ ላይ ስላልሆንኩ ላቆመው ነው እና በዚህ አመት ውስጥ አጫጭር ኮርስ ተምሬ ቀጣይ አመት ስራ እየሰራሁ እንደ አዲስ በማታ አንደኛ አመት ብዬ ሌላ UV ሌላ ኮርስ ለመማር ነው እቅዴ። በዚያው ብቀጥል ኖሮ ባላቆም በ 23 አመቴ እመረቅ ነበረ ... ቀጣይ አንድ ብዬ ከጀመርኩ ደሞ ምርቃቴ በ 26 አመቴ ይሆንብኛል እና ይሄ ትንሽ አስጨንቆኛል በ 26 አመት መመረቅ normal ነው? አላረጀሁም አ? ማለት ዋናው ራሴን መቻል ነው አይደለ...እስቲ የተመረቃቹ ሰዎች የህይወት ልምዳችሁን በዚው ንገሩኝ በህይወታቹ ምን ይቆጫችሁዋል? ምን ያኮራችሁዋል? አሁን ካላቹበት ሁኔታ አንፃር..ያኔ ተማሪ እያለሁ ባደረገው ኖሮ or ባላደርገው ኖሮ የምትሉት ነገር አለ?
Feb 27, 2025Yene konjo ye edmew guday betam silly ena tera negerm new evem 23 temerkeshm sra sayagegn sew bzu amet ykemet yle I know ygebagnal edme sibal tolo Temre chershe begize erasen mechal secussful mhonbet time meche new blesh asbesh lihon ychlal gn negeruch that much plan endemtadrgiw ayhedm so first yegebashbet huneta mn aynet new Yan yahl tmhrtun lemakom yasebshbet financially or grade or fam bcha betam kebed Yale neger eskalhone atakumi tmhrtshn llsh new achachr course bzu gize ye edl guday nachew demom mnm achr course btmari yehone time degreew siyasfelgs bcha 2 yr malet kelal neger aydelem yahedshw almost 2 yr bcha new yekeresh bb Gn makuaretsh yegd kehone lemangnawm withdraw memulat endareshi dear 🤍
Feb 27, 2025