እኔ ምለው እረ አንድ አይነት ዉሎ እያሳለፍኩ ነው ጧት እነሳለሁ የወንድሜ ልጅ ት/ት እሸኛለሁ ከዛ ወደ ቤት እመለሳለሁ እስከ 5:00 ፊልም አያለሁ ከዛ እስከ 7:00 እተኛለሁ ከዛ ከቤት ወጥቼ pes ከ ጉአድኞቼ ጋር እስከ 12:00 እንጫወታለን ከዛ ተመልሼ ቤት በ 2 ኛው ቀን ተመሳሳይ ነው ማሳልፈው ሥራ የለኝ ፍቅረኛ የለኝም ግን እሄንን ቀን ሁሌ መደጋገም ስልችት ነው ያለኝ I'm 26 ግን እስካሁን ከ እናቴ ጋ ነው ምኖረው ሥራ ተቀጥሬ ለመስራት ሞከርኩ ግን የለም በ mgmt ተመርቅያለሁ እና ጎንደር ደግሞ መቼም ሰላም ኑሮ አያቅም መንቀሳቀስ እንኩአን አልቻልኩም እስኪ ምከሩኝ እሄንን ሁሉ እንዴት ላስተካክለው
Jun 11, 2026Tadleh 😊
Jun 11, 2026