እኔ ምለው ሰወች እኔ ማለት ሴቶችን ስቀርብ ቶሎ አልቀርብም ግን ከተግባባሁ በኃላ ግን በጣም ለጉአድኛ ምመች ሰው ነኝ እና ብዙ ሴት ጉአድኞች አሉኝ እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ግን እንደዛ ሴቶችን እየቀረብኩ ግን እስካሁን sex አድርጌ አላቅም I'm 26 እና አሁን ላይ ደግሞ አንዲት ቆንጅዬ ጉአድኛ አለችኝ ለኔ በጣም ነው ምታስብልኝ ምናምን ብቻ እስካሁን ከቀረብኩአቸው ሴቶች ሁሉ ለሷ የተለየ ስሜት ነው ያለኝ Even ቤቷ ወስዳኝ አብረን ተቃቅፈን ነው ምንውለው ብቻ ደስ የሚል ቀን ነው አብረን ምናሳልፈው ግን እኔ ምን ብዬ ግንኙነት እናድርግ ልበላት ልስማት አስብ እና እሷ ደስ ባይላትስ እንደዛ ማታስበኝ ከሆነስ እል እና ስሜቴን እቆጣጠረዋለሁ ብቻ ለወደፊት ከሷ ጋር መኖር አልፈልግም ማለት የኔ dream girl አደለችም ግን ደግሞ እሷን ማጣትም አልፈልግም ማለት እሷን ለወደፊት ማላስብበት ምክንያት ወንዶችን በጣም ነው ምትቀርበው እኔ በ ብርር መግዛት ማልችለውን ነገር እነሱ ይገዙላታል እኔ እንጃ እኔ እኮ ቸገረኝ ሰወች ለመተው ሞከርኩ ግን አቃተኝ ለትንሽ ግዜ እሞክራለሁ ግን ወድያው ትናፍቀኛለች ከዛ ደግሞ እደውላለሁ ማለት የፃፍኩት እኮ ይገባቹሃል ብዬ ሳይሆን ለነገሩ ያለሁበት ነገር እንኩዋን በ ፅሁፍ እያወራሁ እንኩዋን ለማስረዳት ከባድ ነው ብቻ ከተረዳቹሁኝ የሆነ ነገር ፃፉልኝ
Jun 10, 2026Antsfm 😐 Abrehat endategna wedefit matmegnat kehone le eht yelehm
Jun 10, 2026