pls don't judge me ግን እስኪ የሆነ ነገር በሉኝ ያረፈድኩ ይመስለኛል🥺😭 ስራም,ፍቅረኛም,ጓደኛም የለኝም ቤተሰብ ላይ መሆኔም ውስጤን ይረብሸኛል ምንም አይነት ነገር ማድረግ ስሜት አይሰጠኝም ለ10 አመት ያህል ሴጋ እና ፖርን ሱሰኛ ነበርኩ ካቆምኩ ወራት ሆኖኛል ሴትም ሆነ ወንድ በአጭሩ የሰው ልጅ መቅረብ እፈራለው አሁን አሁን ወይ ሲጋራ አጭስ ወይ ደሞ ራስህን አጥፋ የሚል ስሜት ይሰማኛል ምንም ነገር ሳትሰራ እና ሳታደርግ 5-8 አመት እንዲሁ ነው የኖርከው ብሎ አዕምሮዬ ይወቅሰኛል የድሮ ጓደኞቼ ሌላ ሌቭል ላይ ናቸው ከኔ በሁሉም ነገር እኔ ግን ከምን እንደምጀምር አላቅም ዝም ብሎ ይከፋኛል ውስጤ ሰላምና ደስታ የሚባል ነገር ፈፅሞ አያውቅም ሰውም አይወደኝም ገና ሲያዩኝ ሳወራ ስተንፍስ ሁላ ፊታቸው ይቀየራል ደብራቸዋለው በቃ አላቅም ግራ ግብት ብሎኛል ያረፈድኩ ይመስለኛል 22 አመቴ ነው ወንድ ነኝ ምን ላድርግ??😭😭
Jun 10, 2026በ22 አመት ተስፋ መቁረጥ? ወንድ እኮ ነህ በጣም ገና ነው እድሜህ ስራ ማግኘቱ ከባድ ነው ግን ያገኘኸውን ብትጀምር 1 አመት እንደምንም እየተንገዳገድክ ብትሰራ ከዛ በኋላ ወጥረህ ለ3አመት ስራውን ጠበቅ አድርገህ በሁለት እግርህ ብትቆም 26 አመት ነው የሚሆን በዛ በኋላ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ብራዘር ራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር አንተ ሌላ እነሱ ሌላ እግዚአብሔር ላንተ ያለውን አስቀምጦልሀል የራስህን ጥረት ብትጨምር አበቃ ይሳካልሃል ዠ✌✌✌
Jun 10, 2026