Yayne_abeba266
#religion
Is there a bible verse set lj sle wend tefeterech enji wend sle set tefeterech yemil ??
Jun 10, 20265 engagements
Is there a bible verse set lj sle wend tefeterech enji wend sle set tefeterech yemil ??
Jun 10, 20261ቆሮ⁹ ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት አልተፈጠረምና። ¹⁰ ስለዚህ ሴት ከመላእክት የተነሣ በራስዋ ሥልጣን ሊኖራት ይገባል። ¹⁰ ስለዚህ ሴት ከመላእክት የተነሣ በራስዋ ሥልጣን ሊኖራት ይገባል። ¹¹ ነገር ግን በጌታ ዘንድ ሴት ያለ ወንድ ወንድም ያለ ሴት አይሆንም። "ማሳረጊያው" ¹¹ ነገር ግን በጌታ ዘንድ ሴት ያለ ወንድ ወንድም ያለ ሴት አይሆንም። ¹² ሴት ከወንድ እንደ ሆነች እንዲሁ ወንድ ደግሞ በሴት ነውና፤ ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው። 🙌🏾"ስለዚህ አንዱ ያላንዱ ባዶ እንደሆኑ ግልፅ ማሳያ ነው::"
Jun 10, 20261ኛ ቆሮ 11:9
Jun 10, 2026Go and check on Bible not on Tg
Jun 10, 2026