ህይወት ደከመኝ በቃ በጣም ሁሉም ነገር አስጠላኝ ምን ላድርግ😭😭
Jun 10, 2026እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ማቴዎስ 11:28
Jun 10, 2026ህይወት ደከመኝ በቃ በጣም ሁሉም ነገር አስጠላኝ ምን ላድርግ😭😭
Jun 10, 2026እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ማቴዎስ 11:28
Jun 10, 2026እኔ የምወዳትን ልጅ ያውም ገና ለጋ 19 ዓመት አጥቼ በሐዘን በድብርት በሰቀቀን ነብርኩ። ብዙ ጥያቄም ተፈጥሮብኝ መንፈሳዊ ግሩፕ መምህራን መልስ እንዲሰጡበት ሐሳቤን እያካፈልኩ። በአካልም ከጓደኞቼ ጋር ከቤተሰብ ካገኘኋቸው ሰዎች የውስጤን ሐዘን አወራለሁ። እግዚአብሔርንም እየለመንኩ ነው። አሁን እንኳ ባገግምም ገና ሐዘኑ ናፍቆቱ አለ አይጠፋም። ስለዚህ ጊዜ እንደሚያስገልገው በጊዜ ሂደት እንደሚሆን በማመንና ከኔ የባሰ እንዳለ በማሰብ እየተጽናናሁ ኑሮን ወደፊት መግፋት ነው። ከምንም በላይ በሐይማኖት መንፈሳዊ ነገር መስማት ማንበብ ውሎንም በዛ መቃኘት እረፍት አለው። የገጠመክ ነገር ምን እንደሆነ ባላውቅም ሕይወት እዚች ምድር ላይ መቼም ሁሌ ጣፋጭ ደስታ አቶንም። በቃ እያንዳንዱን ቀን እየታገሉ መቀጠል ነው። በርታ።
Jun 10, 2026ታገል! ሁሉም ያልፋል። ለማለት ብቻ ሳይሆን ስንቱን ስላለፍኩ ነው እንደዛ የምለው። መፍትሔው መኖር ነው! መታገስ መታገል።
Jun 10, 2026Man wedot minor yemeslhal but survive arg eskeza fetari meto eskiwesdeh
Jun 10, 2026Start day trading... 1. U will have something to hate and blame for ur problems 2. U will be dirt broke or rich 3. Gambling is fun 4. Just do it for the plot
Jun 10, 2026Dm me @Gg_Abate
Jun 10, 2026እኔ እንጃ እኔም እንዳንተው ነኝ ብሮ ኑሮን ግን አንፋታውም
Jun 10, 2026bergt aytkmhm gn ayzoh malt alflgm mknyatum mnm endmaytkm slmak bcha zm kml new
Jun 10, 2026ማንም ደስ ብሎት አይደለም እየኖረ ያለው። Don't Take It Personally
Jun 10, 2026You are not alone
Jun 10, 2026