ሰላም ሰወች ምን መሰላችሁ አንድ ቄስ አጎት ነበርኝ እና በጣም ታሟል ማለት ሰወችን መርሳት ሌሊት ላይ ሽንቱን መቆጣጠር አቃተው እና እኛ ጎንደር አካባቢ ነን እና ያለነው ፀበል ትንሽ ቦታ አስጠመቅነው ግን ምንም ሊሻለው አልቻለም እና ሰው ስንጠይቅ የሆነ ቄስ ነበር እና እንደ አጎቴ የታመመ እና አሁን ላይ የዳነ እሱን አናግሩት አሉን እና እሱን ስናናግረው ብዙ መተት ተሰርቶበታል እና እኔ ላድነው አልችልም አለን እና ማለት እንደዚህ አይነት ነገር ማለት መተት ምናምን ሚባለው ነገር እንዴት ማዳን እንደምንችል ወይ የት ፀበል ቦታ ብንወስደው ትመክሩኛላችሁ አሁን ላይ በጣም እየባሰበት ነው even የልጆቹን ስም እንኩዋን እየረሳ ነው
Jun 10, 2026My dad had same issue he is 87, he had early dementia gin ahun lay he is getting better after starting the med mn lileh newu take him to the hospital yihen yakel kebad mibal beshtam layhon yichilal metet mnamn milewun tewew ena take him to hospital
Jun 10, 2026