Yare0
#personal
Hi there! እድሜ 25 ወንድ... በግል ሥራ ላይ የተሰማራችሁ ወይንም የምታቁት ወዳጅ ያላችሁ በነፃ ላገለግላችሁ እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ internship ስጡኝ ሥራው ምንም ልሆን ይችላል፥ የሥራ discipline እንድኖረኝና ከጭንቀት ለመሸሽ ስለፈለኩ ነው። DM ላይ ብዙ እነግራችኋለሁ ለአንድት ለተጨነቀች ነፍስ ድረሱላት።
Feb 27, 20255 engagements