Dearme45.5
#religion
“እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።” — ዕብራውያን 9፥28 ማብራርያ ፈልጌ ነበር የሚያስረዳኝ ሰው ካለ😊
Jun 10, 20262 engagements
“እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።” — ዕብራውያን 9፥28 ማብራርያ ፈልጌ ነበር የሚያስረዳኝ ሰው ካለ😊
Jun 10, 2026ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ነገረ ምጽአት ያስተማረው ነው
Jun 10, 2026Okay metayet yetebalew bedagm mtsat memtatun new.ameseginalehu
Jun 10, 2026