ሰዎች በትክክል እንደ society ለምን እንዲህ እየሆንን እንደመጣን እንድትነገሩኝ እፈልጋለሁ 🙏 ይሄን ሰሞን አርሲ አከባቢ በተፈጠረው ነገር ብዙ ሰዎች ሀዘናቸውን ሲገልፁ እንደማንኛውም ሰው አዶናይ መጣ እና የሆነ ነገር አለ። and some Muslim people በጣም ደበራቸው። even report አድርገው ቪዲዮውን አስጠፉት ማለት ያስቃል ወዴት እየሄድን እንደሆነ ። አንደኛ ይሄ ልጅ Orthodox ነው። ሀይማኖቱ ስለሆነ የተለየ ስሜት ተሰምቶት ፍትህ መጠየቅ ይችላል ። it's natural and normal . በቀጣይ ደሞ አክሱም ያሉት ሙስሊሞች ሀይማኖታቸውን exercise የማድረግ መብት ነው የተነፈጉት ( which is completely wrong ) ነገር ግን አርሲ ላይ ያሉት ክርስቲያኖች ደግሞ በህይወት የመኖር መብታቸው ነው የተነፈገው ። እናቱ የሞተችበትም እናቱ ገበያ የሄደበችበትም እኩል ያለቅሳል ሆነ ነገሩ። እዛ ያለው ነገር መስተካከል ያለበት ችግር ቢሆንም በዚህ ልክ የሌላውን ጩኸት መቀማት እና ልጁን ግራ ማጋባት unfair ነው። በውነቱ እንኳን ለእናንተ ፍትህ የመጠየቅ ስለ አርሲም የማውራት ግዴታ የለበትም ። Why we become so aggressive on religious issues ? why we can't understand each other ? Guys እንደ ወጣት let's use our common sense Let's feel sorry for each other Let's not expect much from content creators Let's not be ፅንፈኛ... አመሰግናለሁ 🙏
Jun 10, 2026enem temesasay neger new yetazebkugn and yegna hager sew befit expect karekut belay betam be astesaseb werdo new yagegnewt not only on the comments under Adonay's video but overall logical yalhone hezb new yemolaw hagerachn yematadgbet mknyat eza comment ser endalew aynet sew bzu slehone new
Jun 10, 2026