heaven_210
#other
ሰላም ሰዎችዬ ስራ ላይ ዋስ/ተያዥ የሚሆነኝ ሰው አጣሁ ማለት ማቃቸው ሰዎች እንዳለ ተንጠባረሩብኝ እና በገንዘብም ቢሆን ሊሆነኝ የሚችል ሰው የት ላግኝ 😥 የምታቁት ሰው ካለ pls አመሰግናለሁ
Jun 10, 20263 engagements
ሰላም ሰዎችዬ ስራ ላይ ዋስ/ተያዥ የሚሆነኝ ሰው አጣሁ ማለት ማቃቸው ሰዎች እንዳለ ተንጠባረሩብኝ እና በገንዘብም ቢሆን ሊሆነኝ የሚችል ሰው የት ላግኝ 😥 የምታቁት ሰው ካለ pls አመሰግናለሁ
Jun 10, 2026ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለች... እኔም ከ ጎንደር አዲስ መጥቼ ነበር ለስራ ፍልጋ ማለት ከ 3 ወር በፊት ከዛ ጎንደር እያለሁ ና ሲሉኝ የነበሩ ሰወች ከመጣሁ በኃላ ስልኬን እንኩዋን እየደበራቸው ነው ሚያወሩኝ ከዛ ሥራ አገኘሁ እና ዋስ ሁኑልኝ ብዬ ብጠይቅ ሁሉም መልሳቸው ለሌላ ዋስ ሁኛለሁ ነበር ከዛ ምንም አማራጭ ስላልነበረኝ ወደ ጎንደር ተመለስኩ አሁን በ 26 አመቴ ከ እናቴ ቤት ተኝቼ እውላለሁ
Jun 10, 2026አረ እኔ ስንት ስራ መሰለህ ያመለጠኝ ደሞ እሺ ይሉኛል እኮ ከዛ ደሞ ለሌላ ሰው ሆኛለሁ ምናም 😂
Jun 10, 2026ዋስ ሲሆንኮ ሰራተኛው ቢዘርፍ ወይም እቃ ቢያጠፋ ዋሱ ነው እሚያዘው ለዛ ነው ሰው ዋስ መሆን እማይፈልገው ደግሞ በአሁኑ ጊዜ አጭበርባሪው በዛ ምን ይደረግ
Jun 12, 2026