BooooooM8.5
#other
ሰላም ቤተሰብ🙌 እስቴሽነሪ ቤት የሚሸጠው ሰፊው እና ትልቁ ለካርቶን ማሸጊያ የሚሆነው ፕላስተር ስንት ነው የሚሸጠው ለስራ ፈልጌው ነው የምታውቁ ወይም እስቴሽነሪ ቤት ያላቹ ተባበሩኝ በመልስ አስቸኳይ ነው?? አመሰግናለሁ🙏
Jun 10, 202610 engagements
ሰላም ቤተሰብ🙌 እስቴሽነሪ ቤት የሚሸጠው ሰፊው እና ትልቁ ለካርቶን ማሸጊያ የሚሆነው ፕላስተር ስንት ነው የሚሸጠው ለስራ ፈልጌው ነው የምታውቁ ወይም እስቴሽነሪ ቤት ያላቹ ተባበሩኝ በመልስ አስቸኳይ ነው?? አመሰግናለሁ🙏
Jun 10, 2026Merkato tagegnaleh be200birr
Jun 10, 2026Ale iko 450 yhe tlku new torhayloch
Jun 10, 2026እኔ ብዛት ነው የምፈልገው በቋሚነት እና ፎቶ ትልክልኛለህ !?
Jun 10, 2026500_550 enaga 500 new
Jun 10, 2026ትንሽ ተወደደ ግን የት አካባቢ ነው??
Jun 10, 2026Yet neh?
Jun 10, 2026አቃቂ/ ቃሊቲ አካባቢ
Jun 10, 2026