#business
ሰላም እንዴት ናችሁ አጠር አድርጌ ልጠንቃችሁ እጄ ላይ 300 ሽህ ብር አለኝና ምን ልስራበት ከተማም ሆነ ገጠር ዉስጥ መሰራት የሚችል ነገር ቢሆንም እስኪ ጠቁሙኝ ብር ባንክ ላይ ቢቀመጥ የብር አገልግሎቱ እየቀነሰ ነዉ የሚሄድ እና እስኪ ንገሩኝ
Jun 09, 202613 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ አጠር አድርጌ ልጠንቃችሁ እጄ ላይ 300 ሽህ ብር አለኝና ምን ልስራበት ከተማም ሆነ ገጠር ዉስጥ መሰራት የሚችል ነገር ቢሆንም እስኪ ጠቁሙኝ ብር ባንክ ላይ ቢቀመጥ የብር አገልግሎቱ እየቀነሰ ነዉ የሚሄድ እና እስኪ ንገሩኝ
Jun 09, 2026Ke merkato eka ayametu meshet
Jun 09, 20261x bet ላይ 2odd
Jun 09, 2026አከባቢህ ላይ ያልተለመደ ነገር ክፈት ለምሳሌ ጂም ቤት ቀለል አድረገህ በትንሹ / አነስ ያለች ጁስ ቤት ያለህበትን ሰፈር ያሉ ክፍተቶችን አይተህ ያልተሰራ ነገር ብትጀምር ያዋጣሀል ወልዲያም ስለሆንክ የቤት ኪራይ ረከስ ያለ ነው መሰለኝ
Jun 09, 2026እሽ ጥሩ ሀሳብ ነዉ አመሰግናለሁ
Jun 09, 2026እኔ ቆንጆ ቢዝነስ ፕላን አዘጋጅልሃለሁ 100k ከሰተህኝ
Jun 10, 2026