Sup ! ይሄ ጥያቄ ሴቶችን ይመለከታል ፔሬድ ለይ ስትሆኑ ምንም ቢደረግላቹ ነው የሚስደስታቹ ፣ በዚህ በፆም ሰዓት ለፍቅረኛዬ ከ Pad እና ከጁስ ነገር ውጪ ምን ባደርግላት ህመሙን እና Mood Swing መቀነስ እችላለሁ ሴቶች እስኪ መላሽ በመስጠት አግዙኝ ፣ በምን መልኩ እንክብካቤ ባደርግ ጥሩ ነው ? ።
Feb 26, 2025Ur willingness rasu yebekal kemr endalkew jus ena pad argilat and for the mood swing degmo abrehat hun gize asalef
Feb 27, 2025