Heloo157
#business
#business የግል ት/ቤት የTechnical Drawing መምህር ነበርኩ እና 2016E.C ጀምሮ ትምህርቱ አይሰጥም ተባለ። ከዛ እኔ ከማስተማር ዉጭ ያለ ስራ ተሰጥቶኝ እየሰራሁ በድሮዉ ደሞዝ እየተከፈለኝ ነዉ። ነገር ግን የት/ቤቱ ባለቤት እኔን ለማባረር ይፈልጋል ርዕሰ መምህሩ ግን እኔ ስራ እንዳላቆም እያግባባልኝ ይሄዉ አለሁ። እስኪ እንደኔ የTD መምህር የነበራቹ መምህራን አሁን ምን ቦታ ላይ ናቹ? እና የህግ ባለሙያወች በዚህ ዙሪያ ሀሳብ ስጡበት 🙏🙏 By: Anonymous Status: Pending
Feb 26, 20258 engagements