QuickPuma916.5
#society
ምክር እፈልጋለሁ እኔ ባለትዳር ና የሁለት ልጆች አበት ነኝ በዕድሜያችንም እኩል ነን 33አማት ። በትዳር 5አመት ቆይተናል በዝህ 5አማት እሷ በሥራ 15KM ወደ ትንሽ የገጠር ወረዳ እየተመላለሰች ትሳራ ነበር እኔ ደግሞ በኢንጂነሪንግ አንዳንድ ግዜ ነው ሥራ ምሰራው። 👉አሁን እሷ መመላለስ አልቻልኩም ና እኔ ለብቻዬ እዛ ሥራ ቦታ ተከራይቼ ከአንድ ልጄ ጋር ልኖር ነው ብላ ልትሄድ ነው እኔ ተይ ወደ ከተማ ልትቀይር ትችላለሽ ብዬ ብመከራትም ከልሰማሞ አለች ምን ላድርግ ይሻላል እኔ ከሷ ጋር ብሄድ ምንም ሥራ አላገኘም ደግሞ የእዛ አከባብ ቋንቋ አልችልም ። please Help 🙏
Feb 26, 20252 engagements