ሰላም ሰዎች I know it's dumb question ግን በቃ መፍትሔ ካለው ብዬ ነው.. የሆነ ልምድ አለብኝ ፀጉሬን የመንጨት.. በቃ anytime ቁጭ ካልኩ ራሴን ማገኘው ፀጉሬን እየነጨሁ ነው። ማለት በቃ እጄ ሁሌ ከፀጉሬ ጋር ነው ደሞኮ መጠቅለል አይደለም መንጨት ነው😁 እና የምር መሮኛል ምንም ነገር ላይ concentrate ማድረግ አልቻልኩም ፀጉሬን መንጨት ከጀመርኩ በቃ ፍዝዝ ነው ምለው..almost ፀጉሬ ካሁኑ ገብቷል 😭እና ወንዶች እስቲ መላ በሉኝ እጄንም መቁረጥ ካለብኝ... ከዚ በፊትም እንደ ጥፍር መንቀልና ማድማት ፣ ምራቅ በየቦታው መትፋት🤭 የመሳሰሉ ልምዶች ነበሩብኝ በመከራ ነው የተውኩት ብቻ አላውቅም እስቲ ምከሩኝ Thanks..
Feb 26, 2025እኔም እንዳንተው ነበርኩ በመከራ ነው የተውኩት መላጣ ልሆን ነው ብለህ እራስህን አስደንግጠው
Feb 26, 2025