Why it's hard to find rich friends ? ይቅርታ ይሄን በማለቴ ግን ድሃ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ነገራቸው አይመቸኝም አስተሳሰባቸው , ለህይወት ያላቸው እይታ , ምኞታቸው , ወሬያቸው ሁሉ ነገራቸው እኔም አንድ ሰሞን ደሃ ነበርኩ አስተሳሰቤ ከ አብዛኛው ደሃ ሰዎች ወጣ ያለ ስለሆነ ነው አሁን ላይ rich የሆንኩት እና ምንም ልንግባባ አልቻልንም በጣም የብቸኝነት ስሜት የባዶነት ስሜት ይሰማኛል ግን ደሞ ደሃ ከሆኑ ሰዎች ጋር ጓደኝነት መመስረት አልፈልግም ምን እንደማረግ አላቅም 26 አመቴ ነው ዝም ብዬ ፍቅረኛ ምናምን ነገር ልያዝ እንዴ ? ግን ደሞ የብቸኝነት ስሜት ተሰማኝ ብዬ ፍቅረኛ መያዝ አልፈልግም ምን ላርግ ያወራሁትን ነገር ከንቀት አትዩብኝ Please ተረዱኝ
Jun 08, 2026I got u brother! Once upon a time struggle አደርግበት የነበረ ነገር ነው አንተ ያወራኸው፣ አንተ እየሄድከው ያለው መንገድ ሞክሬው ብሬን ያልሆነ ቦታ invest ከማድረግ ዉጪ የጠቀመኝ ነገር የለም። ለእኔም የሰራልኝ አንድ ነገር ሹክ ልበልክ🤫፣ keep invest on ur self-esteem, self-care and self development! ያ ማለት በራስክ ላይ ያለክ አመለካከት ሲቀየር (የራስ መተማመንክ የሆነ ደረጃ ላይ ሲደርስ) believe me ሰው መጣ ቀረ ምንም አይመስልክም; so እሱ ላይ በደንብ ስራ! ይሄን ደግሞ ከየት ታመጣዋለክ self-care ላይ በደንብ ስትሰራ ነው። consistently የጂም workout routine ይኑርክ፣ የምትወደውን ምግብ ሳይሆን ....The statement will continue in the reply section!
Jun 10, 2026(edited)