See68.5
#religion
ሰላም ሰዎች ✔️እኔ ምለው ፀበል ሰው ፀበል ሲጀመር ግዴታ ንስሐ መግባት አለበት እንዴ? ✔️እና ደግሞ ፀበል ስትጀምር የለበስከውን ልብስ መቀየር አይቻልም ሚባለው ማለት ፀበሉ እስከትጨርስ 1 ልብስ ብቻ ነው እንዴ ሚለበሰው? ✔️ሌላው ደግሞ ሻወር ፀበል ከ ጀመርክ በኃላ መታጠብ ይቻላል ማለት ጧት ተጠምቀህ ቀን ላይ ወይ ማታ ላይ ሻወር መውስድ ይቻላል እንዴ?
Jun 08, 20263 engagements