Bellaaxumawi12155.5
#personal
ሰዎች እኔ የምለው መዝናናት እወዳለው እና ስዝናና ደግሞ ብር እያጠፋው ነው እና ምን ትመክሩኛላችሁ ምን ላድርግ በእርግጥ ሁሉም ሰው መዝናናት ይወዳል ግን ምንም ለውጥ ላመጣ አልቻልኩም 😭😭
Jun 08, 20267 engagements
ሰዎች እኔ የምለው መዝናናት እወዳለው እና ስዝናና ደግሞ ብር እያጠፋው ነው እና ምን ትመክሩኛላችሁ ምን ላድርግ በእርግጥ ሁሉም ሰው መዝናናት ይወዳል ግን ምንም ለውጥ ላመጣ አልቻልኩም 😭😭
Jun 08, 2026እቁብ
Jun 08, 2026ከ መዝናናትህ/ሽ በፊት ፕላን አውጣ እና በቂ የሚባል ብር መድብ ከዛ የፈለገ ነገር ቢመጣ ከ ዕቅድህ እና ካዘጋጀህው ገንዘብ በላይ አትለፍ።
Jun 09, 2026🤙🤙🥰🥰
Jun 09, 2026"Don't spent More than what you get" Mobile banking, ምትጠቀምበት SIM ይዘህ አትዉጣ, plan አርገህ cash ይዘህ ዉጣ. Change your circle
Jun 10, 2026