StoutCamel372.5
#society#law#education
ከ9 ዓመት በፊት 12ተኛ ክፍል ማትሪክ ውጤቴ 491 ነበረ። ነገር ግን ፍላጎቴ ስራ ነበረና ወደ ስራ አለም ገባሁ። አሁን ትምህርቴን መቀጠል ወሰንኩ። ዩኒቨርሲቲ በግሌ ሳይሆን መንግስት በሚመድበኝ ለመግባት ምን ማድረግ እችላለሁ? በፕራይቬት 12ተኛን መፈተን ይቻላል? ከተቻለስ ውጤታማ ከሆንኩ በፕራይቬት ለተፈተኑ ምደባ አለ? የምታውቁ ካላችሁ ምላሽ ስጡኝ ወይም መልስ ላገኝበት ወደምችልበት ጠቁሙኝ።
Jun 08, 20265 engagements