#other
ሰላም ሰዎች እስኪ ሀዋሳ ያላቹ ሴት ጓደኛዬን ባልተጋነነ ዋጋ የማዝናናበት ጥሩ ቦታ ፣ ነፋሻማና ብዙ የሰው ጭንቅንቅ የሌለበትና ጊዜ ወስደን በነፃነት ልናወራ ምንችልበት ጥሩ ቦታ ጠቁሙኝ 🙏🙏
Feb 26, 20257 engagements
ሰላም ሰዎች እስኪ ሀዋሳ ያላቹ ሴት ጓደኛዬን ባልተጋነነ ዋጋ የማዝናናበት ጥሩ ቦታ ፣ ነፋሻማና ብዙ የሰው ጭንቅንቅ የሌለበትና ጊዜ ወስደን በነፃነት ልናወራ ምንችልበት ጥሩ ቦታ ጠቁሙኝ 🙏🙏
Feb 26, 2025Esti Lene demo hawassa wust arf fikregna feligulign
Feb 26, 2025አደናቆሬ megbiya becha tekflena beka arif bota nw lemawrat
Feb 28, 2025Lewi resort hawassa ፍቅር ሀይቅ Lake view ፊት ለፊት ያለው restaurant Haile Resort
Feb 27, 2025Progress international resort ke Lewi resort ategeb👌
Feb 26, 2025