ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ካሁን በፊት Scholarship ደርሷችሁ የምታቁ ወይንም ስለነገሩ በቂ እውቀት ያላችሁ ሰዎች pls information እፈልጋለሁ እና እንዴት ነው መረጃ ማግኘት ምችለው እንዲሁም ዋና ዋና ነገሮችስ ምንድን ናቸው እናንተን የረዳችሁ ነገር ምንድን ነው?
Jun 08, 2026Tikuret mareg yalebeh mejemerya apply metaregebeten Scholarship search madreg new. Keza you'll just follow the instructions. If it asks for a CV, either you can use Euro CV format or demo any simple but clear Chronological CV type. For the essay, usually, application instruction lay yenoral.
Jun 08, 2026